1 ሃኒባል

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

1 ሃኒባል «ማጎ»ጊስጎ ልጅ (414 ዓክልበ. ሞተ) የቀርጣግና ዋና አለቃ ነበር። በሲኪሊያ በመርከብ ኃይል ይዘምት ነበር። በእስፓንያ ልማዳዊ ታሪክ ደግሞ የእስፓንያ ንጉሥ ነበረ።