Jump to content

1 ቱኩልቲ-ኒኑርታ

ከውክፔዲያ
(ከ1 ቲኩልቲ-ኒኑርታ የተዛወረ)
የ1 ቱኩልቲ-ኒኑርታ ዱላ

1 ቱኩልቲ-ኒኑርታ ከ1249 እስከ 1213 ዓክልበ. ድረስ ያሕል የአሦር ንጉሥ ነበረ።

የቱኩልቲ-ኒኑርታ መሥዊያ በመሥዊያ ላይ ተቀርጾ

በዘመኑ ምድር ከኬጥያውያን መንግሥት ያዘ፤ ከዚህም በላይ ኡራርቱን፣ ባቢሎንን፣ እንዲሁም እስከ ድልሙን (አሁን ባሕረይን) ድረስ አሸንፎ ለርሱ ግዛቶች እንደ ያዛቸው በጽሑፎቹ ጽፏል።