Jump to content

1 አሹር-ኡባሊት

ከውክፔዲያ

1 አሹር-ኡባሊት ከ1366 እስከ 1331 ዓክልበ. የአሦር ንጉሥ ነበረ።

ዘመኑ በአሦር ነገሥታት ዝርዝር ላይ እንዳለው ለ35 ዓመታት ነበረ።