1 አሹር-ዳን

ከውክፔዲያ

1 አሹር-ዳን ከ1186 እስከ 1140 ዓክልበ. የአሦር ንጉሥ ነበረ።

አሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ለ46 ዓመታት ነገሠ። (አንዱ ቅጂ ግን 36 ዓመታት ይላል።)