Jump to content

2 ናቡከደነጾር

ከውክፔዲያ
(ከ2ኛ ናቡከደነጾር የተዛወረ)

2 ናቡከደነጾርባቢሎን ንጉሥ ነበረ። ናቡከደነጾር በመጽሐፍ ቅዱስ (፪ ነገሥት 24–25 እና ትንቢተ ኤርሚያስ. 4:7፣ 39:1–10፣ 52:1–30) ተጠቅሶ የሚገኘው ንጉስ ነው። ኢየሩሳሌምን ከባቢሎንሁለት ጊዜ እንደወረረ በዚሁ መጽሐፍ ተጠቅሶ ይገኛል።

ናቡከደነጾር የባቢሎን አትክልት ቦታ እንዲሰራ ስለማዘዙ