29 February

ከውክፔዲያ

29 Februaryጎርጎርያን ካሌንዳር የስግር ቀን ስም በእንግሊዝኛ ነው። በዘመነ ዮሐንስ ብቻ ይጨመራል። ይህ ቀን በኢትዮጵያ አቆጣጠር (ከ1892 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2091 ዓ.ም. ድረስ) የካቲት 22 ላይ ነው።

ከ1892 ዓ.ም. አስቀድሞ ወይም ከ2091 ዓ.ም. በኋላ ለሆኑት ዓመታት ግን በሌላ ቀን ላይ መሆኑን ይገንዘቡ። ለእነዚያ ዓመቶች ይህ የቀን መለወጫ መሣርያ Archived ሜይ 12, 2015 at the Wayback Machine ይረዳል።