2 አሹር-ኒራሪ

ከውክፔዲያ

2 አሹር-ኒራሪ ከ1428 እስከ 1415 ዓክልበ. ድረስ ያሕል የአሦር ንጉሥ ነበረ።

ለ7 አመታት እንደ ገዛ በአሦር ነገሥታት ዝርዝር ላይ ተመዘገበ።