3 አሹር-ኒራሪ

ከውክፔዲያ

3 አሹር-ኒራሪ ከ1209 እስከ 1203 ዓክልበ. የአሦር ንጉሥ ነበረ።

አሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ፣ ዘመኑ ለ፮ አመታት ነበረ።