Jump to content

ልዑል

ከውክፔዲያ
የ23:10, 7 ማርች 2013 ዕትም (ከAddbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ልዑልኢትዮጵያ የነገሥታት ተወላጆች፤ የታላላቆች መሳፍንትና ባላባቶች የወንድ ፆታ የስም ቅጽል፣ ማዕርግ ሲሆን ትርጓሜውም ከፍ ያለ፤ በላይ የኾነ፣ ላይኛ፤ ከፍተኛ ማለት ነው። [1]

  • ደስታ ተክለወልድ፤ «ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት»፤ አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት (፲፱፻፷፪ ዓ/ም) ገጽ ፯፻፴፪