Jump to content

የምድር መጋጠሚያ ውቅር

ከውክፔዲያ
የ14:30, 16 ሜይ 2014 ዕትም (ከCodex Sinaiticus (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ኬክሮስና ኬንትሮስን የሚያሳይ የምድር ካርታ
thum
thum

የምድር መጋጠሚያ ውቅር (geographic coordinate system) በምድሪቱ ያለባት እያንዳንዱ ሥፍራ በሦስት መጋጠሚያ ተውላጠ ቁጥሮች እንዲወሰን ያስችላል። እነርሱም፦ 1) ኬክሮስ (ላቲትዩድ)፤ 2) ኬንትሮስ (ሎንጂትዩድ) እና 3) ከፍታ (ከባሕር ጠለል) ናቸው። እነዚህ በምድሪቱ ዙረት ዋልታ ተስረው በጂዎሜትሪ እንደ ፈልክ (ኳስ) ያለውን ማንኛውንም ቅርጽ መለካት ይመስላል።