Jump to content

አርዋድ

ከውክፔዲያ
የ04:51, 6 ጁላይ 2014 ዕትም (ከMedebBot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
አርዋድ
أرواد
ክፍላገር ታርቱስ
ከፍታ 0 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 10,000
አርዋድ is located in Syria
{{{alt}}}
አርዋድ

34°51′ ሰሜን ኬክሮስ እና 35°51′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

አርዋድሶርያ (የቀድሞ ፊንቄ) ጥንታዊ ከተማ-ደሴት ነው።

ትንቢተ ሕዝቅኤል (27:8,11) በአማርኛ አራድ ተብሎ ይጠቀሳል፣ ይህ ከግሪክኛው ስም አራዶስ ነው። አርዋድ እጅግ ጥንታዊ ስሙ ሲሆን ለከነዓን ልጅ ለአራዴዎን (ዕብራይስጥ፦ አርዋዲ) እንደ ተሰየመ በሰፊ ይታመናል።