Jump to content

ዬሬቫን

ከውክፔዲያ
የ02:53, 25 ማርች 2015 ዕትም (ከDexbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ዬሬቫንአርመኒያ ዋና ከተማ ነው።

ዬሬቫን ከተማ። በስተጀርባ የሚታይ ጫፍ ደብረ አራራት ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,462,700 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,267,600 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 40°10′ ሰሜን ኬክሮስ እና 44°31′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ዬሬቫን የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።