Jump to content

ለዘብተኝነት

ከውክፔዲያ
የ16:45, 25 ማርች 2015 ዕትም (ከDexbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ለዘብተኝነት ግለሰባዊ ነጻነትንና ማህበረሰባዊ እኩልነትን እንደ ግብ የሚያራምድ የፖለቲካ አስተሳሰብ አይነት ነው። በለዘብተኝነት አስተሳሰብ ግለሰቦች፣ ሌሎች ግለሰቦችን እስካልጎዱ ድረስ፣ ህይወታቸውን ደስ ባላቸው መልኩ ሲመሩ ነጻነታቸውን ተቀዳጁ ይባላል። ይህን ግለሰባዊ ነጻነት መንግስት በህግ እንዲያስከበር ይገፋል። ዲሞከራሲን በመደገፍ መንግስት በነጻና የማያዳላ ምርጫ እንዲመሰረት ይሰብካል።

ወግ አጥባቂነት


ተጨማሪ ንባብ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]