ወግ አጥባቂነት

ከውክፔዲያ

ወግ አጥባቂነት በህብረተሰብ ውስጥ ድንገተኛ ፈጣን ለውጥ እንዳይከሰት፣ ትውፊታዊ መዋቅሮች በአሉበት ጸንተው እንዲቀጥሉ የሚተጋ የፖለቲካ እና ማሕበርሰብ ፍልስፍና አይነት ነው። ምንም እንኳ ወግ አጥባቂነት ረጅም ታሪክ ቢኖረውም የዚህ አስተሳሰብ ዋና ጠበቃ ተብሎ የሚታወቀው የአየርላንድ ተወላጅ የሆነው ኤድመንድ በርክ ነበር። በርክ በፈረንሳይ አብዮት ዘመን የነበር ፈላስፋ ሲሆን ይህን አብዮት በመቃወም በ1781 ያሳተማቸው ጽሑፎች የወግ አጥባቂነት ርዕዮተ አለም መሰረቶች ናቸው።

ደግሞ ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ተጨማሪ ንባብ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]