Jump to content

ታጂክኛ

ከውክፔዲያ
የ18:41, 18 ጁን 2016 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ታጂክኛ (тоҷикӣ /ቶጂኪ/) በታጂኪስታን አካባቢ የሚነገር የፋርስኛ ቀበሌኛ ነው። በታጂኪስታን ውስጥ ይፋዊ ሁኔታ አለው። የተጻፈበት ጽሕፈት በይፋ እስከ 1920 ዓ.ም. ድረስ የአረብኛ ፊደል ሲሆን፣ ከ1920 እስከ 1931 ዓ.ም. ድረስ የላቲን አልፋቤት ይፋዊ ሆነ። በ1931 ዓ.ም. እስካሁንም ድረስ ደግሞ የቂርሎስ አልፋቤት ይፋዊ ሆነ።

Wikipedia
Wikipedia