Jump to content

መካከለኛ አሜሪካ

ከውክፔዲያ
የ23:20, 14 ዲሴምበር 2016 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

መካከለኛ አሜሪካ ማለት ከሜክሲኮ ደቡብና ከደቡብ አሜሪካ ስሜን ያሉት ፯ አገሮች ናቸው።

አንዳንዴ ግን ሜክሲኮ እራሱ በ«መካከለኛ አሜሪካ» ውስጥ ይመደባል፤ አንዳንዴ ደግሞ የካሪቢያን ባህር አገራት በ«መካከለኛ አሜሪካ» ውስጥ ይጠቀልላሉ።