Jump to content

ታላቁ ቂሮስ

ከውክፔዲያ
የ16:39, 11 ጁን 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ታላቁ ቂሮስ

ታላቁ ቂሮስ (ጥንታዊ ፋርስኛ፦ 𐎤𐎢𐎽𐎢𐏁 /ኩሩሽ/፤ 608-538 ዓክልበ.) የፋርስ አኻይመኒድ መንግሥት መሥራች ነበር።

ከማዕረጎቻቸው መኃል፦

  • ከ567-538 ዓክልበ.፦ የፋርስ ንጉሥ
  • ከ557-538 ዓክልበ.፦ የሜዶን ንጉሥ
  • ከ555-538 ዓክልበ.፦ የልድያ ንጉሥ
  • ከ547-538 ዓክልበ.፦ የባቢሎን ንጉሥ