Jump to content

ሽኮኮ

ከውክፔዲያ
የ00:50, 14 ጁን 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
በኢትዮጵያ የሚገኝ ሽኮኮ አይነት

ሽኮኮ (Sciuridae) የዘራይጥ አስተኔ ሲሆን ከተለያዩ ዝርያዎች አንዳንዱ በዛፍ ውስጥ የሚኖር፣ አንዳንዱ በመሬት ላይ የሚቆይ አይነት አለ።

«ሽኮኮ» ደግሞ አንዳንዴ ሌላ በትክክል አሽኮኮ የተባለውን የኢትዮጵያ እንስሳ ያመልክታል።