Jump to content

አልጎሪዝም

ከውክፔዲያ
የ10:42, 14 ጁላይ 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

አልጎሪዝም የአንድን ስሌት ውጤትን በአጭርና ሊደጋገም በሚቻል መንገድ ለመፈታት የሚያስችል ዘዴ ነው። ብዙውን ጊዜ የኮምፒውተር ፕሮግራም ላይ አገልግሎት ቢውልም፡ የተለያዪ የሂሳብና የሳይንስን ችግሮች ለመፍታት ይጠቅማል።