Jump to content

ኢየሱስ በእስልምና

ከውክፔዲያ
የ00:34, 7 ሴፕቴምበር 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ኢሳ (ኢየሱስ) በእስልምና ፪፬ (ሀያ አራተኛ) ነብይ (መልዕክተኛ) ነው።

በአንድ ሀዲስ ዘንድ፣ ኢየሱስ ወደ መጨረሻው ዘመን ይመልሳል፣ ለ፵ ዓመታት ያህል ይገዛል፤ ጽድቅን ይመልሳል፣ ቢጫ ልብስ ለብሶ ይታይማል። ስለ መሢህ ተመሳሳይ ትንቢቶች በአይሁድ መጻሕፍት ለረጅም ጊዜ ተገኝተዋል (ለምሳሌ ሃኢ ጋኦንን ይዩ።)

: