Jump to content

ቀላል ንኝት

ከውክፔዲያ
የ08:50, 14 ሜይ 2019 ዕትም (ከየውልሰው አስፋው ደፋር (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ቀላል ንኝት (Simple diffusion) ሟሚዎች በሙሙት ውስጥ ወይም በከፊል አስተላላፊ ክርታስ በኩል በብዛት ተከማችተው ከሚገኙበት ስፍራ አነስተኛ ክምችት ወዳለበት ስፍራ ነፃ በሆነ መንገድ የሚንቀሳቀሱበት ሂደት ነው።