Jump to content

ማየ አይህ

ከውክፔዲያ
የ14:57, 17 ሜይ 2020 ዕትም (ከKZebegna (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ማየ ኣይህ ልሳነ ግዕዝ ሲሆን በአማርኛ ደግሞ «የጥፋት ውሃ» ይባላል። በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ይህ የኖህ መርከብ፣ የኖህ ቤተሠብና የኖህ ልጆች ያመለጡበት ጥፋት ዘመን ሆነ። እንዲሁም በዓለም ዙሪያ በተለያዩ እምነቶች ወይም ልማዶች ውስጥ፣ ለምሳሌ በጥንቱ ሱመርሕንድ ወይም በሜክሲኮ ኗሪዎች ልማድ፣ ተመሣሣይ ድርጊቶች እንደ ተከሠቱ ስለ ማየ አይህ ይነገራል።

: