Jump to content

ባግዳድ

ከውክፔዲያ
የ15:04, 2 ማርች 2021 ዕትም (ከLaMagiaaa (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ባግዳድ

ባግዳድኢራቅ ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 6,777,300 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 5,258,383 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 33°20′ ሰሜን ኬክሮስ እና 44°26′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።