Jump to content

ሚልኪ ዌይ

ከውክፔዲያ
የ11:02, 11 ኤፕሪል 2021 ዕትም (ከ197.156.115.158 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ፍኖተ ሀሊብ ረጨት

ሚልኪ ዌይ ወይም በአማርኛ «የወተት ጎዳና» ወይም ፍኖተ ሀሊብከዋክብት እና የተለያዩ ሰማያዊ አካላት ስብስብ ወይም ረጨት ነው። ይህ ረጨት ውፍረቱ 1000 የብርሃን አመት ይገመታል። ከአንዱ ጫፍ እስከሌላኛው ጫፍ ያለው ርቀት ሲለካ (በዲያሜትር) ደግሞ 100 000 የብርሃን አመት ይሆናል። በውስጡ ከ100 እስከ 400 ቢልዮን ከዋክብቶች እንደያዘ ይገመታል። በዚህ ረጨት ውስጥ ሥርዐተ-ፈለክ ወይም ፀሐይን ማእከል ያደረገው ፈለክ ይገኛል።

ለተጨማሪ ይዩ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]