Jump to content

የሰው ልጅ ጥናት

ከውክፔዲያ
የ11:19, 16 ኤፕሪል 2021 ዕትም (ከ197.156.103.28 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

የሰው ልጅ ጥናት ወይም ሥነ ሰብእ (አንትሮፖሎጂ) ማለት የሰው ልጆች ሁኔታና ግንኙነቶች በሙሉ የሚጠቀልል ነው። ቃሉ አንትሮፖሎጂ የተወሰደ ከግሪክ ቃላት ሲሆን ትርጉሙ /አንትሮፖስ/ «ሰው» እና /ሎጊያ/ «ጥናት» ነው። አንትሮፖሎጂ የባሕል ጥናት (ሶሲዮሎጂ) ውስጥ አለ።

ስብዕናም ከዚሁ ጋር የሚታይ ይሆናል። ስብዕና ማለት ምን ማለት ነው?