Jump to content

ዘመናዊ ፍልስፍና

ከውክፔዲያ
የ09:59, 9 ሜይ 2021 ዕትም (ከKZebegna (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ዘመናዊ ፍልስፍና (modern philosophy) የሚባለው የምዕራባውያን ፍልስፍና ከ17ኛው ክፍለ ዘመን ወዲህ ያለው ሲሆን፣ ይህን አዲሱን ዘመን ጀመረ ተብሎ የሚታወቀው ፈረንሳዊው ደካርት ነው።