Jump to content

ታቦር እየሱስ

ከውክፔዲያ
የ00:41, 11 ኦገስት 2021 ዕትም (ከ蟲蟲飛 (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ልዑለ አድባራት ደብረታቦር መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በንጉሰ ነገስት ዳግማዊ ቴዎድሮስ የተመሰረተ ሲሆን በወቅቱ ከግብፅ በመጡ አራት ጳጳሳት ተባርኮ የአሁኑ ሕንጻ ቤተክርስቲያን በአፄ ኀይለሥላሴ የተገነባ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት መንበረ ጵጵስና በመሆን ልዑለ አድባራት መሆኑን የታወቀ ሲሆን ለሌሎች አድባራት በኩራት የሚጠቀስ ለ ደብረ ታቦር ከተማም ታላቅ ውበቷ ነው ዝርዝር የደብሩ ታሪክ በpdf የተዘጋጀ ሲሆን በቅርቡ እንለቃለን