Jump to content

ኳድራቲክ

ከውክፔዲያ
የ19:01, 12 ኦገስት 2021 ዕትም (ከKZebegna (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የኳድራቲክ ፈንክሽኑን ax2 + bx + c ስንስል የምናገኘው ይስሌት ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል። a, b ና c ሲቀያየሩ በስእሉ ላይ የሚያመጡትን ለውጥ ያስተውሉ

ኳድራቲክ ተብሎ የሚታወቀው የሂሳብ እኩልዮሽ ይህን ይመስላል፦

x ተለዋዋጭ ዋጋን ሲወክል a, b, and c ደግሞ ቋሚ ዋጋን ይወክላል። በነገራችን ላይ a ≠ 0 አለዚያ a = 0 ከሆነ ስሌቱ ሊኒያር እኩልዮሽ ወይም ቀጠተኛ እኩልዮሽ ይሆናል ማለት ነው።

እኩልዮሹን እውነት ለማድረግ ተለዋዋጭ ዋጋው በሚከተለው አይነት ሊሰላ ይገባል፡ -

ቋሚ ዋጋወቹ በዚህ መንገድ ሁለቱን መልሶች ካገኘን በኋላ እኩልዮሹን ፈታን ወይንም መልሱ አገኘን ብለን እንናገራለን ማለት ነው።