Jump to content

ፍራንክሊን ፒርስ

ከውክፔዲያ
የ20:49, 4 ሴፕቴምበር 2021 ዕትም (ከ178.155.244.190 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ፍራንክሊን ፒርስ

ፍራንክሊን ፒርስ (እንግሊዝኛ: Franklin Pierce) የአሜሪካ አስራ አራተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1853 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የነበሩት ዊሊያም አር ኪንግ ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1857 ነበር።