Jump to content

የሮሜ መንግሥት

ከውክፔዲያ
የ00:37, 16 ኤፕሪል 2022 ዕትም (ከAngelDust1941 (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ባንዲራ ከንጉሠ ነገሥቱ አኪላ ጋር.
የሮሜ መንግሥት ታሪክ (የሚለወጥ ካርታ)

የሮሜ መንግሥት በታሪክ ኃይለኛና ታላቅ መንግሥት ነበር። ከ750 ዓክልበ. እስከ 476 እ.ኤ.አ. በምዕራብ ኦዶዋከር እስካሻረው ድረስ ቆየ። በምሥራቅ ግን ተከታዩ ቢዛንታይን መንግሥት እስከ 1453 እ.ኤ.አ. ድረስ ቆየ።

አፈ ታሪክ ዘንድ፣ መጀመርያው የሮሜ መንግሥት በሮማ ከተማ በ750 ዓክልበ. በተኩላ ጉዲፈቻ በታደጉት ወንድማማች በሮሙሉስና ሬሙስ ተመሠረተ።

እስከ 35 ዓክልበ. ድረስ የሮሜ መንግሥት በይፋ ሬፑብሊክ ሲሆን በ35 ዓክልበ. አውግስጦስ ቄሳር መጀመርያ ንጉሠ ነገሥት ሆነ።