Jump to content

ጎበዝ አየን

ከውክፔዲያ
የ19:00, 1 ጁን 2022 ዕትም (ከInternetArchiveBot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ጎበዝ አየን በደራሲ ዮፍታሄ ንጉሤ የተጻፈ መጽሐፍ ነው። በመጽሐፉ ተጠቃሎ የሚገኘው ፍሬ ሐሳብ የ፲፱፻፳፰ ዓ.ም. የኢጣልያንን ወረራ አስመልክቶ ሕዝቡ በጀግንነት እንዲጋፈጠው የሚያበረታታና የሀገር ፍቅር ስሜትን የሚቀሰቅስ ነው።