Jump to content

ኖርዌይኛ

ከውክፔዲያ
የ06:21, 4 ጃንዩዌሪ 2023 ዕትም (ከKwamikagami (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የኖርዌይኛ ቀበሌኛዎች የሚነገሩባቸው ሥፍራዎች

ኖርዌይኛ (norsk /ኖሽክ/) በተለይ በኖርዌይ የሚነገር ቋንቋ ነው። ኖርዌይኛ በኢንግሊዝኛ ከሚታወቁት 26 ፊደላት በተጨማሪ ሦስት ፊደላት አለው። እነርሱም å፣ ø እና æ ናቸው።

Wikipedia
Wikipedia