Jump to content

ሊዝቦን

ከውክፔዲያ
የ15:04, 13 ጃንዩዌሪ 2023 ዕትም (ከSanjorgepinho (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ሊዝቦንፖርቱጋል ዋና ከተማ ነው።


በጥንት የከተማው ስም ኦሊሲፖ ሆኖ በአንድ ግሪክ አፈ ታሪክ መሠረት፣ ግሪኩ ጀግና ኦድሴውስ (ወይም ኡሊሴስ) ከትሮያስ (በትንሹ እስያ) ወጥቶ ባሕሮቹን ሲዞር እስከ አትላንቲክ ውቅያኖስ ድረስ ሄዶ ከተማውን ሠራ። ይሁንና ከግሪኮች በፊት የነበረ የፊንቄ ተጽእኖ በስነ ቅርስ ይታወቃል።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,870,208 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 545,796 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 38°44′ ሰሜን ኬክሮስ እና 09°08′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።