Jump to content

መደመር

ከውክፔዲያ
የ19:41, 28 ኤፕሪል 2023 ዕትም (ከ196.189.243.74 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

መደመር ሁለት ተደማሪ ቁጥሮችን በማዋሃድ አንድ ድምር ውጤትን ያገኛል። ከሁለት በላይ ቁጥሮችን መደመር ሁለት ሁለት ቁጥሮችን እየደጋገሙ ከመደመር ጋር አንድ ነው። 2+2=4