Jump to content

ነፕቲዩን

ከውክፔዲያ
የ00:49, 15 ጃንዩዌሪ 2024 ዕትም (ከKwamikagami (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ነፕቲዩን፡ (ምልክት፦♆) መሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፕላኔት ነው። ይህ ፕላኔት ከፀሐይ ባለው ርቀት 8ኛ ( ስምንተኛ ) ነው። ከበፊቱ ኣጣርድቬነስመሬትማርስጁፒተርሳተርን እና ኡራኑስ የተባሉ ፕላኔቶች ይገኛሉ። ኸበስተኋላው ደግሞ ትንሹ ፕሉቶ ይገኛል።

ይህ ፕላኔት በዚህ ረጨት ውስጥ ከሚገኙ ፕላኔቶች በግዝፈቱ የአራተኛነትን ደረጃ ይይዛል። ግዙፍ የ ጋዝ ክምችት እንደሆነ ይታመናል። በ ረጨቱ ውስጥ የጋዝ ክምችት የሆኑት ፕላኔቶች ጁፒተርኡራኑስሳተርን እና ራሱ ነፕቲዩን ናቸው። በዚህም የተነሳ ጆቪያን ወይም ጁፒተርን መሳይ እየተባለ ይጠራል። በአብዛሃኛው ሃይድሮጅን እና ሂሊየም ከተባሉ ንጥረነገሮች የተሰራ ነው።