Jump to content

Rawhide

ከውክፔዲያ
የቡድኑ ዋና መሪዎች

Rawhide"' (ራውሃይድ) ከ 1959 እስከ 1966 እ.ኤ.አ. ድረስ የተሠራ አሜሪካዊ ድራማ ሲሆን የአሜሪካ ብሔራዊ ጦርነት ከጨረሰ በኋላ (1866-1869 እ.ኤ.አ.) የከብት ነጂዎችን ቡድን (የላም እረኞችን) ኑሮ ከሳን አንቶኒዮቴክሳስ እና ሰዴሊያ ሚዙሪ መካከል በመንገዳቸውላይ ይከተላል። ከተዋናዮቹ ክሊንት ኢስትዉድ በተለይ ዝና አገኝቶበታል።