Tigrigna

ከውክፔዲያ

ትግሬ ወይስ ትግራዋይ፣ ተጋሩ፣ትግራይ ይህ ከኣመጣጡ ብዙዎችን ያከራከረ ጉዳይ ሲሆን ነገር ግን ከተሰራው ጥናትና ከተፃፉት ፅሁፎች በጊዜ ሂደት በኣማርኛ ቋንቋ የተቀየረ የኣነጋገር ውጤት ሲሆን በዲያቆን ካሕሳይ ኣብርሃ የተፃፈውን ሳባውያን ወኣግኣዝያን የሚለው መፅሃፍ በደምብ ተገልፅዋል ። ትግራይ ተጋሩ ትግራዋይ ወደ ኣማርኛ በጊዜ ሂደት ሲቀየር ወደ ትግሬ የተቀየረበት ኣነጋገር ነው ይህም በግዕዝ ቋንቋ በጣም የወጣ ኣባባል ነው ። ለምሳሌ በትግርኛና ግዕዝ ብዕራይ በ ኣማርኛ በሬ ላሕም ላሕሚ በ ኣማርኛ ላም በትግርኛም ላም ነው እዎ በ ኣማርኛ ኣዎ እያለ የቀየረው ወዳልነበረው ኣባባል የቀየረው የኣማርኛ ጉልህ ስህተት ነው። ትግሬ የሚባል ስህተት ነዉ ። ስም ወደ ሌላ  ቋንቋ ሊቀየር አይችልም እንዳለ ነዉ ሚጠራዉ ለአብነት ፥ ትግራይ  የቦታ ስም ሲሆን ትግርኛ ቛንቛዉ ነዉ ። ሲጠራ ትግራወይ ፣ትግራወይቲ ፣ተጋሩ ፣ትግራዎት እንደየ ፆታዉ እና ብዛታቸዉ መጥራት ይቻላል ::