Jump to content

UFO

ከውክፔዲያ
ጠፈረኞች በወና ፈለክ

UFO (አጠራር፦ /ዩፎ/) በ1970 እ.ኤ.አ. እንግሊዝ አገር የተሠራ ሳይፋይ ቴሌቪዥን ተከታታይ ሲሆን ከአሥር ዓመት በሗላ በ1980 እ.ኤ.አ. (በልብ ወለዱ እንደ መሠላቸው) ከውጭ ኮከብ ከመጡ በራሪ መኪኖች ጋር ጦርነት የሚደረግበት ጊዜ ሆነ። ከአሥር አመት ብቻ ወደፊት ሴቶች ሐምራዊ ፀጉሬ ለብሰው እጨረቃ ላይ ሲሰሩ ይሆናል የሚል አዝናናኝ ትርዒት ሆኗል፣ እስካሁን ልዩ ወዳጅነት አገኝቷል። ስለ ክፍሎቹ ትክክለኛ ቅድም-ተከተል ግን ክርክሮች ኖረዋል።