Jump to content

አባል:Tekamikael47

ከውክፔዲያ

ሰዎች እንደተቀየርክባቸው ያወራሉ፤ በእነርሱ ምክኒያት እንደተቀየርክ ግን አይገባቸውም ... ነገርግን ሲወዱህ የሚወድ ሲጠሉህ የማይጨነቅ ቅኑና ብርቱ ልብ ይኑርህ፤ በኑሮ ሁሉ የምታውቀውን ሁሉ መናገር ላይጠበቅብህ ይችላል፤ የምትናገረውን ሁሉ ግን ማወቅ አለብህና! ግለኑሮህን ግን በአስተውሎት መኖር አለብህ ።

በዚች ምድር ሰው መሆን ነው እንጂ ሰው፤ መምሰል ቀላል ነው፤ እንዲሉ በፍፁም አትፍቀድ፤ ሁሌም በራስህ ተማመን፣ ሁሌም እራስህን ሁን፤ በዙሪያህም ላሉ ጩኸቶች ሁሉ ጆሮህን አትስጥ ።

ሀይቅ ዳር ተሰብስበው እንቁራሪቶች አብዝተው ስለጮሁ ሐይቁ የእንቁራሪቶቹ ነው ማለት አይደለም ። ለክብራቸው ሲሉ ዝም ያሉ ዓሳዎች ሀይቁ ውስጥ አሉና


☞ © ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን