ከ«ጥቅምት ፳፫» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 22፦ መስመር፡ 22፦


==ዋቢ ምንጮች==
==ዋቢ ምንጮች==
http://www.nytimes.com/learning/general/onthisday/20081102.html
*http://www.nytimes.com/learning/general/onthisday/20081102.html
<references/>
<references/>

[[መደብ:ዕለታት]]

እትም በ14:34, 7 ሜይ 2010

ጥቅምት ፳፫ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፶፫ኛ ቀን ነው። ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻፲፫ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፲፪ ቀናት ይቀራሉ።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ይሄንን ዕለት በየወሩ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መታሰቢያ ቀን አድርጋዋለች።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

፲፱፻፯ ዓ.ም. በአንደኛው የዓለም ጦርነት ሩሲያኦቶማን ንጉዛት ላይ ጦርነት አወጀች።

፲፱፻፳፫ ዓ.ም. በኢትዮጵያንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ በድንገተኛ ሞት ከአለፉ በኋላ አልጋ ወራሹ ንጉሥ ተፈሪ መኮንን ተተክተው በመናገሻ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የንጉሠ ነገሥትነት ዘውድ ጭነው ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ተባሉ።

፲፱፻፶፯ዓ.ም. በሳውዲ አረብያ ንጉዛት[1] ንጉሥ ሳውድ በቤተሰቦቻቸው ሽምቅ ከዙፋናቸው ተፈንቅለው በግማሽ ወንድማቸው በንጉሥ ፋይሳል ተተኩ።

፲፱፻፸፮ ዓ.ም. የአሜሪካው ፕሬዚደንት ሮናልድ ሬጋን በየዓመቱ የማርቲን ሉተር ኪንግ መታሰቢያ ቀን እንዲከበር የሚያስችለውን ብሔራዊ ህግ ፈረሙ።

፳፻ ዓ.ም. በሰሜን ሸዋ አስተዳደር፣ በኮረማሽ ወረዳ የሚገኘው የየለጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በዘማናዊ መልክ ከተገነባ በኋላ ተመርቆ አገልግሎት ላይ ዋለ።

ልደት

ዕለተ ሞት

ዋቢ ምንጮች

  1. ^ ንጉሥ እና ግዛት የሚሉትን ቃላት በማጣመር kingdom የሚለውን ቃል በአማርኛ ለመተርጎም የተፈጠረ