ከ«ሰንደቅ ዓላማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
r2.5.5) (ሎሌ መጨመር: jv:Gendéra
መስመር፡ 61፦ መስመር፡ 61፦
[[iu:ᓴᐃᒻᒪᑎ/saimmati]]
[[iu:ᓴᐃᒻᒪᑎ/saimmati]]
[[ja:旗]]
[[ja:旗]]
[[jv:Gendéra]]
[[ka:დროშა]]
[[ka:დროშა]]
[[kl:Erfalasoq]]
[[kl:Erfalasoq]]

እትም በ11:21, 24 ማርች 2011

ሰንደቅ ዓላማ በቋሚ ላይ እንዲውለበለብ የሚሰቀል ጨርቅ ነው። በድሮ ጊዜ መረጃ መለዋወጥ ዋነኛ ጥቅሙ ነበረ። በአሁኑ ጊዜ ግን የአንድን ሀገር ወይም ድርጅት ለመወከል ያገለግላል።

አቶ ከበደ ሚካኤል "ታሪክና ምሳሌ - ፩ኛ መጽሐፍ" በተባለው ድርሰታቸው ላይ፦ ሰንደቅ ዓላም የነጻነት ምልክት የአንድ ሕዝብ ማተብ፤ የኅብረት ማሰሪያ ጥብቅ ሐረግ ነው። «ተመልከት ዓላማህን፣ ተከተል አለቃህን።» ብለው አስፍረውታል።

ኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማችን አረንጓዴ፤ ብጫና ቀይ ሦስት ቀለማት ናቸው። ምሳሌያቸውም አረንጓዴው ተስፋ፣ ልምላሜና ሀብት፤ ብጫው ሃይማኖት፣ አበባና ፍሬ፤ ቀዩ ፍቅር፣ መሥዋዕትነትና ጀግንነት ነው።

ሌሎች መጣጥፎች

የዓለም ባንዲራዎች