ከ«ኦሊቨር ክሮምዌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ Robot: Replacing category እንግሊዝ with የእንግሊዝ ሰዎች |
Luckas-bot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: kk:Кромвель, mk:Оливер Кромвел |
||
መስመር፡ 43፦ | መስመር፡ 43፦ | ||
[[ja:オリバー・クロムウェル]] |
[[ja:オリバー・クロムウェル]] |
||
[[ka:ოლივერ კრომველი]] |
[[ka:ოლივერ კრომველი]] |
||
[[kk:Кромвель]] |
|||
[[ko:올리버 크롬웰]] |
[[ko:올리버 크롬웰]] |
||
[[la:Olivarius Cromwell]] |
[[la:Olivarius Cromwell]] |
||
መስመር፡ 48፦ | መስመር፡ 49፦ | ||
[[lt:Oliver Cromwell]] |
[[lt:Oliver Cromwell]] |
||
[[lv:Olivers Kromvels]] |
[[lv:Olivers Kromvels]] |
||
[[mk:Оливер Кромвел]] |
|||
[[ml:ഒലിവർ ക്രോംവെൽ]] |
[[ml:ഒലിവർ ക്രോംവെൽ]] |
||
[[mr:ऑलिव्हर क्रॉमवेल]] |
[[mr:ऑलिव्हर क्रॉमवेल]] |
እትም በ02:01, 29 ጁን 2011
ኦሊቨር ክሮምዌል (ሚያዝያ 30 ቀን 1591 ዓ.ም.-መስከረም 6 ቀን 1651 ዓ.ም. የኖሩ) በንጉሥ ፋንታ የእንግሊዝ አገር ጠባቂና መሪ ነበሩ።
የእንግሊዝ ብሔራዊ ጦርነት በጀመረበት ጊዜ (1634 ዓ.ም.) ዖሊቨር ክሮምዌል የፒዩሪታን ወገን መሪ ሆነው ነበር። በተደረገው አብዮት በንጉሡ 1 ቻርልስ ይሙት በቃ ከተፈረደባቸው ቀጥሎ (1641 ዓ.ም.) አገሩ ያለ ንጉሥ መንግስት ሆኖ የእንግሊዝ ኅብረተሠብ (Commonwealth ወይም የጋራ ደኅንነት) ይባል ነበር። በ1645 ዓ.ም. የክሮምዌል ማዕረግ «ጌታ ጠባቂ» ሆነ። ሆኖም እንደ ንጉሥ ያሕል ሥልጣን ነበራቸው። የፕዩሪታን ወገኖች በጽናት የሮማ ቤተክርስቲያንና ፓፓን እንደ ተቃወሙት መጠን በዚያን ዘመን የፕሮቴስታንት ኮዝ (ምክንያት) ተግፋፋ። ከዚህ በላይ የኤጲስቆጶሳዊ ወይም የእንግሊዝ ቤተክርስቲያን (አንግሊካን) ተቃዋሚዎች ነበሩ።
በ1650 ዓ.ም. ክሮምዌል በድንገት ከትኩሳት ታምመው በቅርቡ ዓረፉና ልጃቸው ሪቻርድ ክሮምዌል ተከታያቸው ጌታ ጠባቂ ሆነ። ሪቻርድ ግን እንደ አባቱ ኃይለኛ መሪ አልነበረምና በጥቂት ግዜ ውስጥ (በ1651 ዓ.ም.) ከሹመቱ ወረደ። ከአንድ አመት ችግሮች በኋላ በ1652 ዓ.ም. ንጉሣዊው ወገን ወደ ሥልጣን ተመለሰና የ1 ቻርልስ ልጅ 2 ቻርልስ ዙፋኑን ያዙ።