ከ«ደርግ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[image: Derg emblem.png|170px|thumb|right|የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ]]
[[image: Derg emblem.png|170px|thumb|right|የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ]]
'''ደርግ''' ከሰኔ 21፣ 1966 እስከ 1979 ዓ.ም. በ[[ኢትዮጵያ]] ሰፍኖ የነበር የ[[ወታደራዊ አገዛዝ]] ስርዓት አይነት ነበር። '''ደርግ''' የሚለው ቃል ከ[[ግዕዝ]] የተወሰደ ሲሆን ትርጓሜውም [[ቡድን]] ወይንም [[ኮሚቴ]] ማለት ነው። ይህን ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ ለስርዓቱ መገለጫነት የተጠቀመው ግለሰብ [[ሻለቃ ናደው ዘካሪያስ]] ሲባል ይሄውም ሰኔ 21፣ 1966 ዓ.ም. ነበር<ref>ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማርያም፣ ''ትግላችን፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ''፣ ፀሐይ አሳታሚና አከፋፋይ ድርጅት፣ ታህሳስ 2004 ዓ.ም. (ገጽ 152) </ref>። በዚህ ወቅት፣ በ[[አዲስ አበባ]] ከተማ በሚገኘው የ[[አራተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር መምሪያ]] ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ መለዮ ለባሾች በ[[የካቲት]] ወር ስለፈነዳው አብዮት ውይይት የሚያካሂዱበት ጊዜ የነበር ሲሆን፤ ሻለቃ ናደው የዚህ ኮሚቴ ማስታወቂያ ጉዳይ ሠራተኛ ነበር። ደርግ በዚህ ሁኔታ በዝቅተኛ መኮንኖች (ከኮሎኔል ማዕረግ በታች) ከተመሰረተ በኋላ በዚያው ቀን [[ሻለቃ መንግስቱ ኃይለማርያም]] የደርግ ሊቀመንበር በመሆን ተመርጦ እስከ ስርዓቱ ማብቂያ (1979) ድረስ በዚያ ስልጣን አገልግሏል።
'''ደርግ''' ከሰኔ 21፣ 1966 እስከ 1979 ዓ.ም. በ[[ኢትዮጵያ]] ሰፍኖ የነበር የ[[ወታደራዊ አገዛዝ]] ስርዓት አይነት ነበር። '''ደርግ''' የሚለው ቃል ከ[[ግዕዝ]] የተወሰደ ሲሆን ትርጓሜውም [[ቡድን]] ወይንም [[ኮሚቴ]] ማለት ነው። ይህን ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ ለስርዓቱ መገለጫነት የተጠቀመው ግለሰብ [[ሻለቃ ናደው ዘካሪያስ]] ሲባል ይሄውም ሰኔ 21፣ 1966 ዓ.ም. ነበር<ref>ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማርያም፣ ''ትግላችን፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ''፣ ፀሐይ አሳታሚና አከፋፋይ ድርጅት፣ ታህሳስ 2004 ዓ.ም. (ገጽ 152) </ref>። በዚህ ወቅት፣ በ[[አዲስ አበባ]] ከተማ በሚገኘው የ[[አራተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር መምሪያ]] ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ መለዮ ለባሾች በ[[የካቲት]] ወር ስለፈነዳው አብዮት ከሰኔ 19 ጀምሮ ውይይት የሚያካሂዱበት ጊዜ የነበር ሲሆን፤ ሻለቃ ናደው የዚህ ኮሚቴ ማስታወቂያ ጉዳይ ሠራተኛ ነበር። ደርግ በዚህ ሁኔታ በዝቅተኛ መኮንኖች (ከኮሎኔል ማዕረግ በታች) ከተመሰረተ በኋላ በዚያው ቀን [[ሻለቃ መንግስቱ ኃይለማርያም]] የደርግ ሊቀመንበር በመሆን ተመርጦ እስከ ስርዓቱ ማብቂያ (1979) ድረስ በዚያ ስልጣን አገልግሏል።


== የአብዮቱ ዋዜማ==
== የአብዮቱ ዋዜማ==

እትም በ15:50, 21 ጁን 2012

የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ

ደርግ ከሰኔ 21፣ 1966 እስከ 1979 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ሰፍኖ የነበር የወታደራዊ አገዛዝ ስርዓት አይነት ነበር። ደርግ የሚለው ቃል ከግዕዝ የተወሰደ ሲሆን ትርጓሜውም ቡድን ወይንም ኮሚቴ ማለት ነው። ይህን ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ ለስርዓቱ መገለጫነት የተጠቀመው ግለሰብ ሻለቃ ናደው ዘካሪያስ ሲባል ይሄውም ሰኔ 21፣ 1966 ዓ.ም. ነበር[1]። በዚህ ወቅት፣ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የአራተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር መምሪያ ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ መለዮ ለባሾች በየካቲት ወር ስለፈነዳው አብዮት ከሰኔ 19 ጀምሮ ውይይት የሚያካሂዱበት ጊዜ የነበር ሲሆን፤ ሻለቃ ናደው የዚህ ኮሚቴ ማስታወቂያ ጉዳይ ሠራተኛ ነበር። ደርግ በዚህ ሁኔታ በዝቅተኛ መኮንኖች (ከኮሎኔል ማዕረግ በታች) ከተመሰረተ በኋላ በዚያው ቀን ሻለቃ መንግስቱ ኃይለማርያም የደርግ ሊቀመንበር በመሆን ተመርጦ እስከ ስርዓቱ ማብቂያ (1979) ድረስ በዚያ ስልጣን አገልግሏል።

የአብዮቱ ዋዜማ

ድህረ አብዮት

አመሠራረት እና ዕድገት

የመንግስቱ አመራር

የርስ በርስ ጦርነት

የ1977 ረሃብ

ዕርዳታና ውዝግቡ

የደርግ ማብቂያ

የተመሰረተው በጥቂት ዝቅተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ሲሆን ደርግ የአጼ ኃይለ ስላሴ መንግስትን ገርሦ በምትኩ ወታደራዊ ጁንታ በመመስረት ስሙን በመቀያየር አገዛዙ ለ17 ዓመታት ኢትዮጵያን አስተዳድሮአል። የተመሠረተበትም ቀን ሰኔ 20 1966 ነው

ደግሞ ይዩ፦

ማጣቀሻ

  1. ^ ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማርያም፣ ትግላችን፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ፣ ፀሐይ አሳታሚና አከፋፋይ ድርጅት፣ ታህሳስ 2004 ዓ.ም. (ገጽ 152)