ከ«ጆርጅ ዋሽንግተን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: pms:George Washington
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: pag:George Washington
መስመር፡ 106፦ መስመር፡ 106፦
[[no:George Washington]]
[[no:George Washington]]
[[oc:George Washington]]
[[oc:George Washington]]
[[pag:George Washington]]
[[pam:George Washington]]
[[pam:George Washington]]
[[pap:George Washington]]
[[pap:George Washington]]

እትም በ15:23, 20 ፌብሩዌሪ 2013

ጆርጅ ዋሽንግተን

ጆርጅ ዋሽንግተን ከ February 22, 1732 እስከ December 14, 1799 እ.ኤ.ኣ. ድረስ በሕይወታቸው ኖረው የዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ፕሬዝዳንት ነበሩ። የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት ከመሆናቸዉ በፊት ገበሬ ነበሩ። አሜሪካን ነፃ ለማውጣት ለተጫወቱት ሚና በጣም የሚደነቁና የሚከበሩ ሰዉ ነበሩ።

ጆርጅ ዋሽንግተን ከአባታቸዉ ከኦገስቲን ዋሽንግተን እና ከእናታቸዉ ከሜሪ ቦል በ ዌስትሞርላንድ ክልል ቨርጂኒያ ተወለዱ። ጆርጅ ዋሽንግተን በDecember 14, 1799 እ.ኤ.ኣ. ከዚህ ከዓለም በሞት ተለይተዋል።

መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link GA መለጠፊያ:Link GA መለጠፊያ:Link GA