ከ«ውክፔዲያ:Welcome, newcomers!» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
ሎሌ ማስወገድ: tt:Википедия:Rəxim it, yaŋa kilüçe (deleted)
መስመር፡ 84፦ መስመር፡ 84፦
[[sv:Wikipedia:Välkommen till Wikipedia]]
[[sv:Wikipedia:Välkommen till Wikipedia]]
[[tl:Wikipedia:Maligayang pagdating!]]
[[tl:Wikipedia:Maligayang pagdating!]]
[[tt:Википедия:Rəxim it, yaŋa kilüçe]]
[[uk:Вікіпедія:Ласкаво просимо]]
[[uk:Вікіпедія:Ласкаво просимо]]
[[ur:خوش آمديد]]
[[ur:خوش آمديد]]

እትም በ12:18, 22 ሜይ 2013

እንኳን፡ደህና፡መጡ።

በላይኛ ቀኝ ማዕዘን «መግቢያ» የሚለውን በመጫን ወደ አባልነት መግባት የራስዎን ብዕር ስም ወይም «አባል ስም» መርጠው በማውጣት ብቻ ነው፤ እንጂ አስፈላጊነት አይደለም። (ሥዕልን ለመላክ ግን መግባት አስፈላጊ ነው።)

ከገቡ በኋላ፤ የእርስዎን «መኖሪያ ገጽ» ይቀበላሉ፤ በማንኛውም «ውይይት ገጽ» ላይ ስምዎን ባጭሩ ኮድ በ~~~~ አድረገው ፊርማዎ ከነቀኑም ከነጊዜውም ይታያል። በተረፈ ለመረዳት ቀላል መማርያ ያንብቡ።

የሚችሉትን ቋንቋዎች በመኖርያ ገጽዎ ላይ ለማመልከት ውክፔዲያ:ልሳናት ይጎብኙ!
Welcome to Amharic Wikipedia. If you have joined and don't know Amharic, please see ውክፔዲያ:ልሳናት (our version of Wikipedia:Babel) and ውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌ (our 'Village Pump') for more information.

ምርጫዎችና ምክር

ደግሞ ከገቡ በኋላ ምርጫዎች የሚለው ክፍል ይታያል። ከነዚህ ውስጥ
  • «ዘመንና ሰዓት» ባለው ሥር «ከኮምፒውተርዎ መዝገብ ልዩነቱ ይገኝ» መጫን ጥሩ ምክር ነው። (ነገር ግን እንደ ኢትዮጵያ ጊዜ ለማድረግ፣ እንደገና ስድስት ሰዓት ለኦፍ ሰቱ ይጨምሩ።)
  • በ«የማዘጋጀት ምርጫዎች» ሥር፡ «ያዘጋጁት ሁሉ ወደ ጠበቁት ገጾች ዝርዝር ይጨመር» ቢመርጡ የመጣጥፍ ቁጥር በበዛበት ጊዜ በተለይ ይጠቅማል፤ አሁን ግን በትንሽ መጠን ሳለን በቅርብ ጊዜ የተለወጡ መመልከት ይበቃል።
  • በ«የቅርቡ ለውጦች ዝርዝር» ሥር «የተደረጀ ቅርብ ለውጦች» ቢመርጡ አዘራዘሩ በደረጃ ሆኖ ይታያል። ይህ አንዳንዴ ለውጦቹን ለመከተል ይጠቅማል፤ ፈትነው ይሞክሩት!
  • (ምርጫዎችዎን ከመረጡ በኋላ «ይቆጠብ» የሚለውን እንዲጫን ያረጋግጡ።)

ሌላ ጠቃሚ መያያዣዎች

የመጣጥፍ ማውጫዎች