ከ«የባሕል ጥናት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Removing Link FA template (handled by wikidata) - The interwiki article is not featured
Removing Link GA template (handled by wikidata)
መስመር፡ 17፦ መስመር፡ 17፦
[[መደብ:ሥነ ኅብረተሰብ]]
[[መደብ:ሥነ ኅብረተሰብ]]
[[መደብ:ባሕል]]
[[መደብ:ባሕል]]
{{Link GA|en}}

እትም በ15:21, 25 ማርች 2015

የባህል ጥናትሥነ ኅብረተሠብ ወይን ሥነ ማኅበረሰብ ሌላ ስሙ ሶሲዮሎጂ የሰው ልጆች በቡድንና በተናጥል ያላቸውን ጠባይና አደረጃጀት የሚያጠና ክፍል ነው። በዚህም ውስጥ አንትሮፖሎጂ ወይም የሰው ልጅ ጥናት (ሥነ ሰብእ) አለ።

'ሶሲዮሎጂ' (ፈረንሳይኛsociologie /ሶሲዮሎዢ/) የሚለው ቃል በፈረንሳያዊው ጸሐፊ ኤማኑወል-ዦሰፍ ሲዬ በ1772 ዓ.ም. ከሮማይስጥ socius /ሶኪውስ/ (ባልንጀራ፣ ጓደኛ) እና ከግሪክ λóγος /ሎጎስ/ (ቃል ወይም ጥናት) በማጋጠም ተፈጠረ። የፈረንሳይ ፈላስፋ ኦጉስት ኮምፕት1830 ዓ.ም. ጀምሮ በሰፊ ጠቀመው። የኅብረተሰብ ጥናት ሲሆን የኅብረተሰብ ጽንሰ ሀሣብ በሮማይስጥ ትርጉም societas /ሶኪየታስ/ ወይም የባልንጀሮች ግንኙነት ያመልከታል።