ከ«ሰይጣን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 2፦ መስመር፡ 2፦

በ[[ኢኦተቤ|ተዋሕዶ ሃይማኖት]] ዘንድ፣ የሰይጣኖች አለቃ ዲያብሎስ አመጸኛ ሆኖ እስከ [[ዕለተ ደይን]] ድረስ ይታስራል። በዕለተ ደይንም በ[[እግዚአብሔር]] ምሕረት ያልዳኑ ሰዎች ሁሉ ከዲያብሎስ ጋር በ[[ገሐነመ እሳት]] ሊቀጡ ነው የሚል እምነት ነው። በአብያተ ክርስትያናት ውስጥ ባሉት ስዕሎች ላይ የዲያብሎስ ቅርጽ ቢታይ፣ ሁልጊዜ እጅና እግሩን ታሥሮ በእሳትም ሐይቅ ተቀምጦ በስቃዩ ጮኾ ይሆናል።

ሰይጣን ሌላው ስሙ ዲያብሎስ ነው። ሰይጣን ከመሰይጠኑ በፊት የነበረው ስም ሳጥናኤል ሲሆን በዕብራይስጥ አዛዝኤል ይባላል። "አዛዝ" ማለት "ጥንካሬ" ማለት ሲሆን "ኤል" ማለት አምላክ ማለት ነው፤ "አምላክ ጥንካርዬ ነው" ማለት ነው።

{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

እትም በ12:22, 9 ጁን 2018

ሠይጣንመጽሐፍ ቅዱስና በልዩ ልዩ ሃይማኖት ትምህርት እርኩስ መንፈስ የተጠናወተው ክፉ ኃይል ነው።

ተዋሕዶ ሃይማኖት ዘንድ፣ የሰይጣኖች አለቃ ዲያብሎስ አመጸኛ ሆኖ እስከ ዕለተ ደይን ድረስ ይታስራል። በዕለተ ደይንም በእግዚአብሔር ምሕረት ያልዳኑ ሰዎች ሁሉ ከዲያብሎስ ጋር በገሐነመ እሳት ሊቀጡ ነው የሚል እምነት ነው። በአብያተ ክርስትያናት ውስጥ ባሉት ስዕሎች ላይ የዲያብሎስ ቅርጽ ቢታይ፣ ሁልጊዜ እጅና እግሩን ታሥሮ በእሳትም ሐይቅ ተቀምጦ በስቃዩ ጮኾ ይሆናል።