ከ«ኃይል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
typo
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
{{መንታ}}
{{መንታ}}


'''ኃይል''' የተላለዩ ትርጉሞች አሉት። በጠቅላላው «ለውጥ የማስካሂድ ማንኛውም ችሎታ» ማለት ነው።
'''ኃይል''' የተለያዩ ትርጉሞች አሉት። በጠቅላላው «ለውጥ የማስካሂድ ማንኛውም ችሎታ» ማለት ነው።


*በ[[ፊዚክስ]]፣ ኃይል ማለት በተወሰነ ግዜ ስንት ሥራ እንደሚፈጸም (ስንት ጉልበት ወደ ሥራ እንደሚቀየር) የሚያመልከት ቁጥር ነው። [[ዋት]] የዚህ ኅይል መስፈርያ ይባላል።
*በ[[ፊዚክስ]]፣ ኃይል ማለት በተወሰነ ግዜ ስንት ሥራ እንደሚፈጸም (ስንት ጉልበት ወደ ሥራ እንደሚቀየር) የሚያመልከት ቁጥር ነው። [[ዋት]] የዚህ ኅይል መስፈርያ ይባላል።

እትም በ19:40, 12 ጁላይ 2008


ኃይል የተለያዩ ትርጉሞች አሉት። በጠቅላላው «ለውጥ የማስካሂድ ማንኛውም ችሎታ» ማለት ነው።

  • ፊዚክስ፣ ኃይል ማለት በተወሰነ ግዜ ስንት ሥራ እንደሚፈጸም (ስንት ጉልበት ወደ ሥራ እንደሚቀየር) የሚያመልከት ቁጥር ነው። ዋት የዚህ ኅይል መስፈርያ ይባላል።
  • ሰው ልጅ ጥናት፣ ኃይል ማለት አንድ ሰው ሌላውን ለማስገድድ ያለው ተጽእኖ ወይም ሥልጣን ማለት ነው።
  • ፖለቲከ ረገድ፣ ኃይል ማለት አንደ ሀገር ሌላውን ሲያስገድድ ነው። ይህ አይነት ኃይል ከሠራዊቱ ወይም ከሀብቱ ብዛት የሚወጣ ሊሆን ይችላል።
  • የመብራት ኃይል ወይም ኤሌክትሪክ - ይህ አይነት ኃይል ከኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚፈጠር ነው።
  • መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የእግዚአብሔር ኃይል ወይም ሥልጣን በብዛት ይጠቀሣል ለምሳሌ መክብብ 8፡8፣ 1 ሳም. 2፡4፣ መዝሙር 61፡11።