ከ«ካሽሚርኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
robot Adding: fa:زبان کشمیری
robot Modifying: es:Idioma cachemir
መስመር፡ 23፦ መስመር፡ 23፦
[[en:Kashmiri language]]
[[en:Kashmiri language]]
[[eo:Kaŝmira lingvo]]
[[eo:Kaŝmira lingvo]]
[[es:Kashmiri]]
[[es:Idioma cachemir]]
[[fa:زبان کشمیری]]
[[fa:زبان کشمیری]]
[[fi:Kašmirin kieli]]
[[fi:Kašmirin kieli]]

እትም በ17:46, 30 ጁላይ 2008

ካሽሚርኛ (ካሽሚሪ) የህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ ቋንቋ ሲሆን በተለይ የሚናገርበት በካሽሚር አካባቢ በ 4,611,000 ሰዎች ነው። ካሽሚርም ዛሬ በሕንድፓኪስታንና በቻይና የተከፋፈለ አውራጃ ነው።

ይህ ቋንቋ ዛሬ በአብዛኛው የተጻፈ ቋንቋ ሳይሆን የሕዝብ መነጋገርያ ብቻ ነው። ሆኖም ድሮ በሻራዳ ጽሕፈት ከዚያም ላይ በአረብ አልፋቤት የተጻፈ አንዳንድ ጽሑፍ ይኖራል። በታሪክ ከሁሉ አስቀድሞ የተገኘው የካሽሚርኛ ሰነድ የላለሽቫሪ (እሷም ሴት ገጣሚ የሆነች) ግጥሞች ከ14ኛ ምዕተ ዓመት ናቸው።

በፖለቲካ ሳቢያ የማይምነት ጉዳይ በብዛት ቸል ተብሏል። መደበኛ ወይም ይፋዊ ቋንቋ የትም ቦታ እንኳን አይደለም። ባለፉት አስርተ ዓመታቶች በአንዳንድ ከፍተኛ መካነ ጥናት ቋንቋው ቢማርም፣ በልጆች ትምህርት ቤት ደረጃ ግን ገና አይሰማም። እስካሁን በኢንተርኔት ላይ አንድ ጋዜጣ ብቻ በካሽሚርኛ አለ። ይሁንና ጥቂት የካሽሚርኛ መጽሔቶች በመታተም ላይ ይገኛሉ።

በተጨማሪ ለመረዳት

Wikipedia
Wikipedia