መሰቃ
Appearance
መሰቃ ማለቱ አንድ የጠበቅነው ነገር ተቃራኒ ሆኖ ሲገኝ ነው። ብዙ ጊዜ አስቂኝ አልፎ አልፎ ደግሞ አሳዛኝ ሊሆን ይችላል። ብዙ አይነት መሰቃዎች አሉ፦
- የድራማ መሰቃ ፦ የአንድ ድራማ ታዳሚዎች ሊሆን የሚጠብቅን ነገር ሲያውቁ፣ ነገር ግን መድረኩ ላይ ያሉ ተዋንያን ሳያውቁ ሲቀሩ።
- የቃላት መሰቃ ፦ ለምሳሌ ምፀት
- ዕድላዊ መሰቃ ፦ የዕድል እጣ ፈንታ መጥፎ መሆን
- ሶቅራጥሳዊ መሰቃ፦ አንድ ሰው ሆን ብሎ እራሱን የማያውቅ በማስመሰል የሌሎችን አለማወቅ ሲያሳይ (ተመልካች ወይንም ታዛቢ የሁኔታውን ምስጢር እንዲያውቅ ሆኖ ተነግሮታል)
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |